House and Building Foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/111 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
አድራሻ
|
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) |
የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ሽሙ ኃየተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ድሬ ዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 |
መል/ሊ/1279 |
10,000
|
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ |
72,975,829.16 |
17/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
ሽሙ ኃየተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ድሬ ዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 |
2791 እና መል/ሊ/3124 |
10,000+2224 በድምሩ 12,224 |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች ያረፉበት ይዞታ፣ የምግብ ዘይ እና የሳሙና ማምረት ማሽነሪዎች |
1,020,580,515 |
17/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
3 |
አቶ ሙሉቀን ደስታው አስናቀ |
ቢኒያም ተስፋኪሮስ |
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 |
AK108110525150958
|
150 |
የመኖሪያ ህንጻ
|
23,514,199.92 |
17/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
4 |
አቶ ገ/ስላሴ ቸኮል |
ሀብቶም ሀድጉ |
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 02 |
AA000070202739
|
94.64
|
የመኖሪያ ቤት
|
9,752,356.73
|
17/02/2019 ዓ.ም 7፡00-8፡00 ከሰዓት
|
|
5 |
አቶ ምስጋና ግርማ
|
አያና ሙሳ ዋቆ
|
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 |
AA0000611023575420005
|
33.36
|
የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት
|
1,920,977,00
|
17/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
6 |
አቶ ብርሀነ ገ/እግዚአብሔር
|
ተበዳሪው |
ሁመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ 04 |
ሑ/ማ/127246/ብ-567/85
|
400 |
G+1 በመገንባት ላይ ያለ ህንፃ
|
1,902,951.00 |
17/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
|
|
7 |
አቶ አብደላ ገነሞ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አሌሎ ቀበሌ |
9072
|
350
|
መኖሪያ ቤት |
4,454,359.55
|
17/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
8 |
አቶ አብደላ ገነሞ |
አቶ በሺር ገመዳ
|
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ |
H46
|
275
|
መኖሪያ ቤት |
1,527,863.26
|
17/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
9 |
አቶ አብደላ ገነሞ |
አቶ ዳንኤል ወልዴ
|
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ |
9081 |
350 |
መኖሪያ ቤት |
4,583,655.51
|
17/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
10 |
አቶ ኃይለማሪያም ክንዴ
|
ተበዳሪው |
በደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ተድላ ጓሉ ከ/ከተማ፣ ቀበሌ 12 |
K/2004
|
200.00 |
መኖሪያ ቤት
|
2,389,326.28
|
17/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፦
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 በተራ ቁጥር 6 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከተራ ቁጥር 7-9 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ እና በተራ ቁጥር 10 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
3 የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላ።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ግቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለስብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንክ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0511 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-27 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T15:09:23.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders