House, Building and Warehouse
የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሀያት ክብር ዳመና አካባቢ በ360 ካሬ ላይ የተንጣለለውን ሙሉ ግቢውን ባለ አንድ ፎቅ ቤት በቅርብ ቀን የገዛዉን ለተለያዩ ሕጋዊ አገልግሎቶች ለክሊኒክ ለገስት ሀውስ ለሆቴል ለተለያዩ ድርጅቶች እና ለመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሀያት ክብር ዳመና አካባቢ በ360 ካሬ ላይ የተንጣለለውን ሙሉ ግቢውን ባለ አንድ ፎቅ ቤት በቅርብ ቀን የገዛዉን ለተለያዩ ሕጋዊ አገልግሎቶች ለክሊኒክ ለገስት ሀውስ ለሆቴል ለተለያዩ ድርጅቶች እና ለመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር በአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ስም ማዘጋጀት የሚችሉ ሲሆን የሚያቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የማይነበብ ከሆነ ከጨረታ ዉጭ የሚያደርግ በመሆኑ ሙሉ አድራሻና የሚከራዩበትን የዋጋ ዝርዝር ግልፅ ሆኖ መቅረብ ይኖርበታል።
- ለመከራየት የሚፈልግ ማንኛዉም ሰዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከማህበሩ ጽ/ቤት የጨረታዉን መመሪያና ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ ከፍሎ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ።
- በአካባቢውና /በጎረቤት ሰላምን የማይጋፋ የሥነ ምግባር እሴቶች ተገዥ የሆነ
- የቤቱ ሙሉ ግቢ ለካርታ 360 ካሬ የጨረታ የመነሻ ዋጋ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
- ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 74-60-11-22/ 09 20-80-91-41 እና 09-57-80--54-04 ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ይጠይቁ።
የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-08 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
- Bid bond: 50,000 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 28, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T09:52:47.000Z
- Source: Qelal Tenders