Spare Parts and Car Decoration Materials

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈረት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ

  •  የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ግዥ

በሰነድ ላይ ባለው መስፈረት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳሠቅን።

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን፣ ቫት፣ የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የ90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ ሲፒኦ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የዋጋውን 5% (አምስት ፐርሰንት) በታሸገ ፖስታ (ኤንቨሎፕ)የድርጅቱን ማህተም በመምታት ከዶከመንት ጋር ለብቻው ተያይዞ መቅረብ አለበት።
  4.  ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
    • ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ (ኤንቨሎፕ) በማሸግ የድርጅቱን ማህተም በመምታት በ22ኛው ቀን እስከ ከ4፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
    • ጨረታው በዚሁ እለት 4፡00 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
    • የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  5. የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ላሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል።
  • ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን

OACF ህንፃ Eኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12

ስልክ:- 09 10 64 54 42

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን እስከ ከ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን እስከ ከ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Agricultural Cooperatives Federation
  • Buyer address: ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሚካኤል በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ አድማስ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት ፎቅ አጠገብ ሁለተኛ ፎቅ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 28, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T09:56:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders