Building and Finishing Materials
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksConstruction Machinery and Equipment
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 13/2019
1. የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለኮንስትራክሽን ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና ለአካባቢ ጥበቃ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 29/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 29/01/2010 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 ወይም 09 73 48 00 47 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-10-09 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T12:13:50.000Z
- Source: Qelal Tenders