Building and Finishing Materials

Addis Ababa Road Authority: አሸዋ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7e1b9322-75af-400e-b984-f3c84b8cf580/open

Reference Number: AACRA-NCB-G-0015-2019-BID-Open-Re-bid

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout

Town: A.A

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9206

Post Code: 1000

Telephone: +251 11372417

Email: [email protected]

Office: first floor 022

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 28, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 12, 2026,11:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 12, 2026, 12:00 PM
  • Clarification Deadline: Oct 04, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 500000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Qualification Requirements

  • Tin numberTin number certificateReference: 4.8
  • የአቅርቦትReference: 17
    • አቅርቦት ተጫራቹ አሸናፊ ሆኖ ውል ከፈረመ በኋላ ባሉት ተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ አቅርቦት ለመጀመር እደሚችል የፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣  ተጫራቹ በሚያቀርበው የማምረቻ እና የመጓጓዣያ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ያሉትን ዝርዝር ወጪዎች የነዳጅ ፍጆታን ወጪን ጨምሮ /Cost Break Down/ እስካን በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡ተጫራቹ ዋጋ የሚያቀርበው1m3(ሜ.ኩ)በነጠላ ዋጋ ትራንስፖርትን ጨምሮ ይሆናል::Reference: 37.5 (መ)
  • ጨረታ ማስከበሪ Reference: 4.8
    • ያአምስት መቶ ሸህ /500,000/ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
    • ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ሐ)
  • ቴክኒካል ተቀባይነትተጫራቹ ለሚያቀርበው የአሸዋ ምርት ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡Reference: 17
  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ለ) (iii)
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድየታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ለ) (i)
  • አቅርቦት አፈፃፀምተጫራቾች በቀን ቢያንስ 150m3 /ሜ.ኩብ/ አሸዋ ምርት በቀን ማቅረብ እንደሚችሉ በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባችው፡፡Reference: 17
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ለ) (ii)
  • በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት፣በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤበህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ፤ወይም በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ወይም ግለሰብ /ማህበር የተሰጠ ህጋዊ /በፌድራል ሰነድ ማረጋገጫ ፅ/ቤት የተረጋገጠ /ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 5.6

Procurement Classification

  • 30000000: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
  • 30000000: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-12 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
  • Bid bond: 500000 ETB
  • Published on: Government (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T13:39:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders