Stationery
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ኮድ 001/2019 ዓ.ም
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት አመት በመደበኛ በጀት
- የጽህፈት መሳሪያ
- የመኪና እቃ፤
- የመኪና ጎማ
- የሞተር ዘይት እና
- ለገነቴ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና ለፊጣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።
1. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ መረጃውን ማቅረብ የሚችል
2. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
4. የንግድ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል
5. የቅርብ ጊዜ የግብር ከፋይ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢን ቦንድ60 /ስልሳ ቀን ያላነሰ የሆነ ለሚወዳደሩበት የእቃው ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 25000/ሃያ አምስት ሽህ ብር / ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
8. ሁሉም ውድድሩ የሚካሄደው በሎት/በድምር አሽናፊ ይሆናሉ።
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በለጋምቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ወይም በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዐት እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
11. ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል።
12. የግንባታ እቃው የሚቀርበው በየትምህርት ቤቱ ነው
13. አሸናፊው ድርጅት አቃውን የሚያስረክበው በሰነድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ነው።
14. መ/ቤቱ በእያንዳንዱ ግዥ ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
16. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 223 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥራችን 0914 062 494 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
17. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 223 በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ።
18. ተጫራቾች በፖስታው ላይ ቀን ፊርማ እና ስልክ ቁጥር የሚወዳደሩበትን ዘርፍ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
19. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ
የለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-10-10 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 4፡30 ሠዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: South Wello Zone Legamebo Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 25,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:00:04.000Z
- Source: Qelal Tenders