House, Building and Warehouse
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ቤቶቹን ለንግድ ስራ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 04/2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1 - ሎት4 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ቤቶቹን ለንግድ ስራ ማከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፖርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በየሎቱ በመከፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ከፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው አይነት |
ብዛት |
በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ሎት 01 |
Marketing agency service |
19 |
50,000.00 |
|
2 |
ሎት 02 |
Vertical movable digital display screen |
30 |
100,000.00 |
|
3 |
ሎት 03 |
የተለያዩ የፕሪንተር ቶነር ሙሌት |
|
10,000.00 |
|
4 |
ሎት 04 |
የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የሚከራዩ ቤቶች |
27 |
10,000.00 |
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-
1. በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ።
2. ታክስ ክሊራንስ /የታደሰ/።
3. የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)።
4. የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)።
5. የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ለሎት (1) የ50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: ለሎት (2) 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል እንዲሁም ለሎት (3) እና (4) 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
8. ጨረታው ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ሲፒኦ /CPO/ ሲያሰሩ “ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/ Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-69-84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-21 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopost
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:11:08.000Z
- Buyer website: https://ethio.post/
- Source: Qelal Tenders