Accounting and Auditing, Accounting System Design

የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ. የ2018፣ የ2017 እና 2016 ዓ.ም IFRS ድርጅቱ እንዲተገበር ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

IFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ብቁና ልምድ ያላቸውን አማካሪ ድርጅቶች በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተቀባይነት ካላቸው የሂሳብ አያያዝ መርሆዎች (GAAP) ወደ አለም ዓቀፍ የሂሳብ ሪፓርት (IFRS) ድርጅቱ የሚያደርገውን ሽግግር ለመደገፍ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) እና አግባብነት ያለው የቁጥጥር አካል መመሪያዎችን መሠረት በሚያደርግ የ2018፣ የ2017 እና 2016 ዓ.ም IFRS ድርጅቱ እንዲተገበር ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶች አሟልተው መወዳደር ይችላሉ፣

1. በኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ የአማካሪ ወይም የኦዲት ድርጅት የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤

2. በኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) ፍቃድ ያለው እና በሞያው በቂ የሥራ ልምድ ያለው፤

3. የተረጋገጠ የEBS ባለሙያ ያላቸው ብቁ ሰራተኞች (ACCA,CPA) ወይም ተመጣጣኝ ባለሙያ ሊኖሩት ይገባል፤

4. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ፧

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች ድርጅታችሁን ማንነት የሚገልፅ (Company Profile) ጋር የቴክኒካል ፕሮፓዛል አንድ ዋና እና ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ፕሮፓዛላቸውን አንድ ዋና እና ኮፒ አያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቭሎፕ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • በIFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎቶች ሥራ ጨረታ የተወዳደረ ድርጅት
  • በIFRS አገልግሎቶች ስራ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም።
  • ጨረታው ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ.ም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፓዛላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 8፡00 ሰዓት በአ.ማ ቢሮ ይከፈታል።

አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 35 40 15 95/96 ማግኘት ይቻላል

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ክ/ከተማ አራዳ ወረዳ 1 የቤ.ቁ አዲስ ፒያሳ አትክልት ተራ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ጂ4-024


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-15 14:00
  • Bid opening (note): ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ.ም. በዕለቱ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Arada Atkilt Tera Market Center S.C.
  • Published on: Reporter (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-09-30T12:09:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders