Water Pipes and Fittings

Ministry of Defense :የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d56cfc06-8959-462f-9da1-0c7db898afec/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0226-2019-BID-Open Lot Reference: EDCSC/NCB/sm22/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: Ethiopian defense command and staff college

Town: addiss Ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 81029

Post Code: 81029

Telephone: +251 111226507

Email: [email protected]

Office: 006

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 30, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 12, 2026, 4:00 PM
  • Opening Schedule: Oct 12, 2026, 5:00 PM
  • Clarification Deadline: Oct 06, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 20000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ  በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • ዋስትና በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ   Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡  Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)

Procurement Classification

  • 102000000: Construction Maintenance equipment & accessories

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ 2. ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች በተጠየቀው መሠረት ይሄ ግልፅ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ጨረታው ከሚዘጋበት 1 ቀን ቀደም ብሎ ባለው የስራ ቀናት ውስጥ መቅረብ አለበት ፡፡ 3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡ 4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡ 5. ሲ.ፒ.ኦ. (CPO) ሲያሠሩ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ወይም EDCSC ብለው ያሠሩ ፡፡ 6. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ነው ፡፡ 7. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤ አዲስ አበባ ፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-12 17:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 20000 ETB
  • Published on: Government (Oct 01, 2026)
  • Posted at: 2026-10-01T11:37:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders