Accounting and Auditing, Accounting System Design

ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርት፡-

  • የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በሙያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2018 ዓ.ም ፈቀዳቸውን ያሳደሱ
  • የኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
  • የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው
  •  በ IFRS ስልጠና የወሰደና ትግበራ ላይ ልምድ ያለው 
  •  የአቤ/ABBE/ፈቃድ ያለው።

ዋና ዋና የስራ መዘርዝሮች:

  • የተቋሙን የ 2017 እና የ 2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ማድረግ
  • ተቋሙ ሥራውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው፡፡
  • ተወዳዳሪዎች ከላይ የተዘረዘሩትን ሥራዎች መሰረት በማድረግ በፋይናንሺያል ፕሮፖዛል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻው በመለየት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- አ.አ መገናኛ 24 ከኮኮብ ህንፃ ፊትለፊት ዋዜማ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡ - +251-116-673 793/ +251-98-297-8780 Tel: +251-116-673 793 Email: [email protected]  Web: WWW.channelet.com  
ቻናል ዋን ትሬዲንግ
ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-13 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Channel One Trading Plc
  • Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
  • Posted at: 2026-10-02T07:22:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders