Equipment and Accessories
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 147/20ክ መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረት/ፕሮጀክት አድራሻ |
የንብረት ፕሮጀክት ዝርዝር |
የቦታ ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
የጨረታ ሁኔታ
|
የጨረታ ደረጃ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ ግርማ አፈወርቅ መድምም |
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 |
ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ፤ የህንፃ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪከ ሥራዎች፤ ማሽነሪዎች፤ ቁሳቁሶች፤ የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፣ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት |
1,678 ካሬ ሜትር
|
137,956,256 00 (አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምስ ስድሰት ብር) |
ዝግ |
አንደኛ
|
ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት
|
ማሳሰቢያ፤
1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከቱት ቀናት 4፡00 ሰዓት ላይ ተከፍቶ እስከ 6፡00 ሰዓት በባንኩ ዋናው መ/ቤት ይካሄዳል። ህጋዊ ሰውነት ያላቸው አካላትን ወክሎ በጨረታው ለመሳተፍ የሚቀርብ ሰው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካለ)፣ የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፍቃድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውከልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
5. 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል።
6. አንዳንድ የድርጅቶቹ ንብረቶች የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው ስለሆኑ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም የሚፈለገውን ቀረጥ ታከስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳል።
7. የንብረት ሽያጩ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ይሆናል።
8. የንብረቱ ስመ-ንብረት ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። ገዥው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈፅማል።
9. ተጫራቾች ንብረቱን ለመጎበኘት ከፈለጉ አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ንብረቱን መጎበኘት ይችላሉ።
10 በጨረታ ሂደቱ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ይሆናሉ።
11. በጨረታው ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦነጎይንግ ኮንሰርን ፕሮጀክትስ እና አኳየርድ አሴትስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-524 53 73 011- 524 42 69 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
12.ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-09 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T08:48:18.000Z
- Source: Qelal Tenders