Building and Finishing Materials
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች supply and fix high quality and approved type of 3mm thick self leveling and self-smoothing Epoxy በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ |
የስራ ዝርዝር |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
Supply and fix high quality and approved type of 3mm thick self leveling and self- smoothing Epoxy |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት |
13/02/19 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00
|
13/02/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15
|
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (8-02B) አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
6. የኢንተርፕራይዙ ፕሮጀክት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ
ለበለጠ መረጃ፡- 011-3-85-25 81 ወይም 09-11-34-15-26
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-23 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T10:59:47.000Z
- Source: Qelal Tenders