Building and Finishing Materials

በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 ግንባታና የህንጻ መሳሪያዎችን
  • ሎት 2 የመሰረተ ልማት ዕቃዎች
  • ሎት 3 የአልባሳት ዕቃዎች
  • ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 5 ቋሚ አላቂ ዕቃዎች
  • ሎት 6 የእንስሳት መኖ
  • ሎት 7 የፅህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 8 የትምህርትና ስልጠና ዕቃዎች (ልዩ ልዩ የውበት መጠበቂያ ግብዓቶች)
  • ሎት 9 የእንስሳት ህክምና የሚውሉ የተለያዩ መድሀኒቶች ከሎት 1 እስከ ሎት9 ባሉት ዕቃዎች በአንድ ግዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት

በዚሁ መሠረት፣

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልግ ሁሉ በስራው መስክ ህጋዊነት ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚ/ር በእቃ ግዥና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጨማሪ እሴት ታክስ/TIN NUMBER/ ያላቸው የተሟላና ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የሎት 1 CPO 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ የ ሎት 2 CPO ብር 15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ ብር/
  3. ሎት 3 CPO 15.000/ አስራ አምስት ሺህ ብር/ ፣ ሎት 4 CPO 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ሎት 5 CPO 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት 6 CPO 25,000/ ሃያ አምስት ሺህ ብር ሎት 7 CPO 10,000/አስር ሺህ ብር/፣ሎት 8 CPO 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት 9 CPO 10,000/አስር ሺህ ብር/በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. የሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች ማረሚያ ማረፊያ ማዕከል ስም በአካውንት ቁጥር1000068020704 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን በሴቶች ማረሚያ ማዕከል ከማ ክንውን ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡መቤታችን የሚገዛቸው እቃዎች ከሎት1 እስከ ሎት9 የጨረታ ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተካቶ ተርቧል።
  5. ተጨራቾች አንዱ በሌላው ተጨራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
  6. ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው ዝርዝር ውስጥ ናሙናውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጨራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን የመወዳደሪያ ሀሣባቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናንሻልና ቴከኒካል በመለየት ማቅረብ አለበት።
  8. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ (15) አስራ አምስት የስራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በዛው ዕለት በ 4፡30 ሰዓት በመ/ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
  9. አሸናፊ ተጨራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሣቸው ትራንስፖርት ቃሊቲ በሚገኘው በሰቶች ማረ/ማረ ማዕከል ዕቃ ግ/ቤት ድረስ አምጥተው ያስረክባሉ።
  10. አሸናፊ ተጫራቶች የአሸነፉባቸውን ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% በሴቶች ማረሚያ ማዕከል በሚል CPO አሰርታችሁ ማቅረብ አለባችሁ፡፡ጥቃቅንና አነስተኛ  ከሆነ ከደራጃችሁ  ተቋም  የዋስትናደብዳቤ  10% ብሩን  የሚገልጽ  ድጋፍ በፅሕፈት ቤት ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 46 24 43 የሴቶች ማረ/ማረ/ ማዕከል

አድራሻ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል ፊት ለፊት

በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ (15) አስራ አምስት የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ (15) አስራ አምስት የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Abeba Womens' Prison Administration
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T11:11:12.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders