Wood and Wood Working

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ የቁም ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የቁም ደን ምርት ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የቁም ደን ማስታወቅያ ቁጥር OFWE/WB/Bar-01/2019

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሰውን የቁም ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ቀለም ወለጋ ፣ ምስራቅ ወለጋ ፣ እና ምዕራብ ወለጋ ዲስትሪክቶች ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. የጊንድላ፤የአጣና፣ የእንጨት መሰንጠቅያ እና ተዛማጅ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፊል ጊምቢ ከተማ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 17 በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።

2. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።

3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond)የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በሚገኘው ጊምቢ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

5. ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 057 771 1750 / 09 24 48 11 37 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
  • Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T11:26:47.000Z
  • Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders