Accounting and Auditing, Accounting System Design
ቤተሰብ አካዳሚ አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቅያ
ተቋማችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያማላ ድርጅትን አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
መስፈርት፡-
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በሙያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2019 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
- የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው
- በ IFRS ስልጠና የወሰደና ትግበራ ላይ ልምድ ያለው
ዋና ዋና የስረ መዘርዝሮች
- የተቋሙን እና እህት ድርጅቶች የዕለት ተዕለት ትክክለኝነት ሂሰብ ሥራ በተወሰነ ጊዜ እየተገኙ ማረጋገጥ
- IFRS ሲስተም ከተቋሙ የሂሳብ ባለሙያ ጋር በመሆን መዘርጋት
- የአአ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት የሚያወጣውን አዲስም ሆነ ነባር ማሻሸያ መመሪያ እና ደንቦች እየተከታተለ ተግባራዊ እንዲደረግ ማድረግ
- የተቋሙን እና እህት ኩባንያዎች አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት እንዲሰራ በመከታተል ትክክለኝነቱን በማረጋገጥ ለገቢዎችእና ለሚመለከታቸው ቦርድና መሰል የበላይ አመራሮች ሪፖርት ማድረግ
- አመታዊም ሆነ በገቢዎች ኦዲት በሚደረጉ የሂሳብ ሪፖርቶች ላይ በመገኘት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ መስጠት
- አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ላይ በኦዲት ድርጅቱ እንዲዘጋጅ ማድረግ
- እንዳስፈላጊነቱ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙ የተቋሙንም ሆነ የእህት ድርጅቶች ሂሳብ መከታተል
- ሌሎች ከኦዲት ሥራዎች ጋር የተያያዙ ሂሳብ ነክ ሥራዎች በትክክል መሰራታቸውን መከታተል
- ተቋሙ ሥራውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ተወዳደሪዎች ከላይ የተዘረዘሩትንሥራዎች መሰረት በማድረግ ወርሀዊ የሚያስከፍሉትን በፋይናንሺያል ፕሮፖዛል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻው በመለየት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ገባ ብሎ ክቡር ኮሌጅ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ
ስልክ ቁጥር 09-35-40-13-04 / 09-30-49-14-35
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-15 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: BeteSeb Academy
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T12:35:38.000Z
- Source: Qelal Tenders