Materials
አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የ1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች
- የደንብ ልብሶች
- አላቂ የትምህርት እቃ
- አላቂ የህክምና እቃ
- አላቂ የቢሮ እቃ
- ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- አላቂ የጽዳት እቃዎች
- ቋሚ እቃዎቸ
በዚህ መሰረት
- ሎት 1. 20,000፣
- ሎት 2. 10,000፣
- ሎት 3 7,200፣
- ሎት 4 15000፣
- ሎት 5 12,340፣
- ሎት 6 10,000
- ሎት 7 54,560 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው
1. በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ደምረው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጨማሪ ክሊራንስ ከገቢዎች ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታስክ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾቹ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ባለው ፋይናንስ ክፍል በመገኘት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይቻላል።
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ በመሙላት በመጨረሻም ቦታ ላይ ስም ፊርማ እና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዐት 2፡30 – 11፡30 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
7. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች እና በፎቶ የሚቀርቡትን ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ 10% ባሸነፉበት እቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
9. ጨረታውን ለማባዛት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆን እናሳውቃለን።
10. ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ልክ 4፡30 ላይ ይከፈታል።
11. ማንኛውም ተጫራች የገዛውን ሰነድ የሚሞላውን በመሙላት በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ማህተም በማድረግ ሳይጨምር ሳይቀንስ መመለስ ይኖርበታል።
12. የጨረታ ውል ማስከበሪያ ሲፒኦ 10% ፐርሰንት ማስያዝ አለበት።
13. ከጥቃቅንና አነስተኛ ወይም ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆነ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክርወረቀት ማቅረብ ይጠበቅቅባቸዋል የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ/ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራች የተሰጣቸውን ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. የግዥ ፈጻሚው አካል ተጫራቾች በሚጠሩበት ጊዜ የገዛውን እቃ መጠን እንዳ አሰፈላጊነቱ እስከ (20%) ለመቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 ገላን ኮንዶምኒየምታክሲ ተራ ወረድ ብሎ ሮቢክ ፊት ለፊት አስፋልቱን ተሻግሮ ገላን መስኪድ ወረድ ብሎ።
- በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው ይጠይቁ 09 28 22 38 97
አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-15 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Artist Hachalu Hundessa Memorial school
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T09:21:30.000Z
- Source: Qelal Tenders