House, Building and Warehouse
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን በዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኙ የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የሱቅ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር - EMC/OT/THBD/SHOPRENT/02/2019
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን በዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኙ ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
ሱቄ የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታው መዝጊያ |
የጨረታው መክፈቻ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን ሱቆች |
4 |
አዲስ አበባ |
12/02/2019 ዓ.ም |
4:00 ጠዋት |
12/02/2019 ዓ.ም |
4:30 ጠዋት |
አ.አ ዋናው መሥሪያ ቤት |
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች (መመሪያዎች) ፡-
1. የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ብሎክ 2፣ በሚገኘው የኮርፖሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር በመገኘት የማይመለስ ብር 500.00/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በሶፍት ኮፒ ( soft copy ) መግዛት ይችላሉ፤
2. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተጫራቾች ለኪራይ የተዘጋጁትን ሱቆች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታውን ለመክፈት አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ሱቆች በሚገኙበት ቦታዎች በአካል በመገኘት ኮርፖሬሽኑ በሚመድበው ሠራተኛ አስጎብኚነት መመልከት ይችላል። የሱቆቹ ብዛት እንደአስፈላነቱ ቁጥሩ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፤
3. ተጫራቾች ለሚከራዩት ሱቆች ብር 20000.00( ሃያ ሺ ብር ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሣጥኑ ውስጥ ከሰነዳቸው ጋር የማስገባት ግዴታ ይኖርባቸዋል። አሸናፊ ለሆኑትና ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ሕጋዊ ባንክ ከሆነ በሚከፍሉት ዋጋ ውስጥ ሊታሰብላቸው ይችላል ወይም ለተሸነፉት ተመላሽ ይደረጋል።
4. የጨረታ አሸናፊዎች ለሱቅ ኪራይ ቅድሚያ የሶስት ወራት የሚከፍሉ ይሆናል።
5. ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በላዩ ላይ ድርጅቶች ከሆኑ ማህተም ያረፈበት፣ የግለሰቦች ከሆኑ ደግሞ ሶስት ፊርማ በመፈም ማቅረብ አለባቸው።
7. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንን በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዥ ዋናው መ/ቤት በተገለጸው ቀን እና ሰዓት መሰረት ከጠዋቱ በ4፡00 ታሽጎ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 4፡30 በዋናው መ/ቤት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ለሚከራዩት ሱቆች ስፋት ካሬ ሜትር ዋጋ በቁጥርና በፊደል ስርዝ ድልዝ የሌለበት በግልጽ ሞልተው በታሸገው ኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ የሚኖርባቸው ሲሆን ገዥ የሚሆነው የነጠላ ዋጋው ይሆናል።
9. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 11 62 22 63 /ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ተከራዮች ሱቆችን ለጌጣጌጥ፣ ለማእደን ውጤቶች፣ ለባህላዊ አልባሳት እና ቅርጻቅርጾች መሸጫ እንዲሁም ለሌሎች አገልግሎት የሚከራዩ ይሆናል። ከአልኮሆል መጠጥ ውጭ፤
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
ስልክ ቁጥር ፡- 251-09 11 62 22 63
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-22 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Mineral Corporation (EMC)
- Buyer address: 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T09:44:10.000Z
- Source: Qelal Tenders