Building and Finishing Materials
በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት የመድሃኒት እና ሬጄንት የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የፅዳት እቃ፣ የውሀ እቃና የመብራት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsWater Engineering Machinery and EquipmentWater Pipes and FittingsSanitary and CeramicsConstruction Machinery and EquipmentMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsPharmaceutical ProductsChemicals and ReagentsAmharic2merkatoበምስራቅ ሸዋ ዞን ጤና ጽ/ቤት የኦለንጭቲ ሆስፒታል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦለንጪቲ ሆስፒታል
በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት የመድሃኒት እና ሬጄንት የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የፅዳት እቃ፣ የውሀ እቃና የመብራት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም እጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት ላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና ያሳደሳችሁ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ማቅረብ የምትችሉ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ በተገለፀው ቀን መወዳደር ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ
- በመድሃኒት እና በሬጄንት ላይ ለምትወዳደሩ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባችኋል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን ማህተማቸውን ና አድራሻቸውን መጻፍ ይኖርባቸዋል። (ሰነዱ በተለያየ ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒ መቅረብ አለበት።
- ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረውም።
- ተጫራቾች ከሆስፒታሉ ግዢና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘውትር በስራ ሰዓት 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ ።
- ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን ተጫራቾቹ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ዋጋ ስትሞሉ ከቫት ጋር መሙላት ይኖርባችኋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 09 15 93 09 40 / 09 31 52 70 83 / 09 19 20 92 95
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የምስራቅ ሸዋ ዞን ጤና ጽ/ቤት የኦለንጭቲ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 14:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: በምስራቅ ሸዋ ዞን ጤና ጽ/ቤት የኦለንጭቲ ሆስፒታል
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T10:01:20.000Z
- Source: Qelal Tenders