Materials

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግዢዎች

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ CPO 18,448
  • ሎት 2 ለሥልጠና የሚቀርብ ዕቃ CPO 1244.00
  • ሎት 3 እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃ CPO 6330.00
  • ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች CPO 5625.00
  • ሎት 5 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች CPO 7000.00
  • ሎት 6 የሕክምና ዕቃዎች CPO 800.00
  • ሎት 7 መጽሐፍቶች እና ልዩ ልዩ ዕቃ CPO 1500.00
  • ሎት 9 የሕትመት ዕቃ CPO 1619.74
  • ሎት 10 የፅዳት ዕቃ 15,914.51 የተዘረዘሩ ሎቶችን CPO በማስያዝ ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-
  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት የጨረታ ሰኑዱን መግዛት ይቻላል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 06 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በአስራ አደኛው (11) ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች እና ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለቋሚ እቃ እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መ/ቤቱ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀት እና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፋፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10. ከሎት 1እስከ ሎት 10 የተጠቀሰው ብር ለጨረታ ማስከበሪያ በCPO የሚያዝ ነው።

11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በተጨማሪ አድራሻ ጎፋ ካምፕ ፊትለፊት

ስልክ +251 11 882 9427

 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-15 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው (11) ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ፡ አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:17:59.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders