Building and Finishing Materials
Ministry of Defense: Procurement of civil work materials for Nekemt project (DEMD)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6494577f-5789-4038-bd84-86a9efa17a62/open
Reference Number: MOD-NCB-G-0649-2019-BID-Open Lot Reference: MODDEMD/NCB/G/n ------- 21/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: janmeda
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: ----
Post Code: ----
Telephone: +251 11 126 0132
Email: [email protected]
Office: 16
Important Dates
- Invitation Date: Oct 06, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 19, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 19, 2026,11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 12, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Bid Security: 2000000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO
Bid Security Forms (SME): CPO
Bid Security Forms (Foreign): Insurance_ Letter, Bank/Wire Transfer
Qualification Requirements
- ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ ነቀምት ኡኬ ፕሮጀክት ነው። 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት። 4. ማንኛውም ተጫራች የእቃዎቹን ሳምፕል ጨረታው ከመዘጋቱ 5 ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርበታል። 5. ማንኛውም ተጫራች ቢያንስ 75% የሚሆነውን ናሙና በጨረታው ውስጥ ማስገባት አለበት። ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል። 6. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defence engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ 8. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፡፡ 9. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-19 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 2000000 ETB
- Bid document price: 500 ETB
- Published on: Government (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-07T13:31:08.000Z
- Source: Qelal Tenders