Construction Machinery and Equipment

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተ.ቁ

የማሽኑ ሞዴል/ ዓይነት

የማሽን ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ሴሪያል ቁጥር

የሚሸጥበት ሁኔታ

1

D7G  ዶዘር

65V05208

10Z08479

በስራፕ ባለበት ሁኔታ

2

D78 ዶዘር

65V05628

10Z09718

በሰከራፕ ባለበት ሁኔታ

3

C5-683E ኮምፓክተር

DAD00498

CPT30851

በሰከራፕ ባለበት ሁኔታ

 

  1. ተጫራቾች ማሽኖችን ሳሪስ አካባቢ በሚገው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባሉት የሥራ ሰዓት ብቻ መመልክት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ መዝጊያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት የሥራ ቀናት ይሆናል።
  5. ለጨረታ የቀረቡት ማሽነሪዎች ሽያጭ በስክራፕ በመሆኑ ምንም ዓይነት የሥም ዝውውር ድርጅቱ አያከናውንም።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ማሸነሪ በራሱ ማንሻ መሣሪያ ፣በራሱ ትራንስፖርት፣ በራሱ የሰው ኃይል አቅርቦት የማንሳት ግዴታ አለበት።
  7. አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው እንደተገለጸ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ማሽን ዋጋ በመከፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል።
  8. ድርጅቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 011 442 1133,212

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ

አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት የሥራ ቀናት ይሆናል።
  • Bid opening: 2026-10-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ries Engineering S.C.
  • Buyer address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T08:55:17.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders