Accounting and Auditing, Accounting System Design
የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት በቦርድ ኦዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት በቦርድ ኦዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቀባቸዋል
1ኛ ተጫራች በዘርፉ የተሳተፉበትን የ2019 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ
2ኛ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቀረብ
3ኛ ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች ኪሪላንስ ማቅረብ
4ኛ ዝርዝር ጨረታ ሰነድ በድርጅቱ አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ
5ኛ ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀን ተከታታይ የስራ ቀናት ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ስራ ቀን በጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጨራቾች ወይም፡ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 የሚከፈት ይሆናል በአስራ ስድስተኛው ቀነ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል
6ኛ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ በፖስታው ላይ እና እያንድንዱ ፔጅ ላይ ማረፍ አለበት
7ኛ ተጨራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው
8ኛ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ፡- 251988150032/82008042 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ ቦ/ክ/ወ/06/አምቼ ወረድ ብሎ
የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-24
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ስራ ቀን በጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-24 09:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ስራ ቀን በጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T09:28:33.000Z
- Source: Qelal Tenders