House, Building and Warehouse
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘበ ጽ/ቤት በሲንቄ ባንክ በተከፈተው ሒሳብ ቁጥር 1065173571213 የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር /ግቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ የፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ከተማ መግዛት ይችላሉ።
1. ተጫራቾች በሚያቀርቡት በዘርፉ ህጋዊ የተደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን፣ እንዲሁም በፌዴራል ገ ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ንቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የቫት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና በዘርፉ ከክልሉ የእንስሳት ጤና ኤጀንሲ የድጋፊ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በተመሰከረለት በባንክ (CPO)ከጨረታው ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. 1 (አንድ) ቫን የሥጋ መኪናዎች ማቅረብ የሚችልና ወይም ከዚያ በላይ ያለው እና በስጋ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታው ሰነድ በግልጽ ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በፖስታው ላይ ተጽፎ ለየብቻው ታሽጎ የተከራዩ ስም ተጽፎበት ማቅረብ ይኖርበታል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በ ኮፒ በመለየት አሽጎ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀን እስከ 11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሠዓት አድራሻ ገ/ጉጄ ክፍለ ከተማ ገን ጽ/ቤት ሲቂልቱ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
6. ጨረታው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ ቤት አራተኛ ፎቅ ጢስጥ ይከፈታል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
7 የጨረታው አሸናፊ ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% Performance Boad በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
ማሳሰቢያ፡-
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ከመደበኛ የሥራ ቀናት ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። አሠሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጨማሪ ማብራሪያ ከተፈለገ በስልክ ቁጥር (0949539545) ወይም(ዐ9 52 8) 85 58) ደውለው መረዳት ይችላሉ።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-10-19 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሠዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City Administration Gefersa Guje Sub-city Finance Office
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T10:46:36.000Z
- Source: Qelal Tenders