Spare Parts and Car Decoration Materials

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የጎማ አይነቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ቁጥር ጋገመ 001/2019 ዓ.ም

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጎማ አይነቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያዎች እያንዳንዱ ተጫራች እንዲያከብር ይጠየቃል።

ተ.ቁ

ዝርዝር የጎማው ዓይነት

ሞዴል

1

12 - 20 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

2

12 - 20 ባለ ሽቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

3

20.5 - 25 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

4

20.5 – 25 ባለ ሸቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

5

19.5 – 24 ባለ ሽቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

6

19.5 – 24 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

7

17.5 – 25 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

8

17.5 – 25 ባለ ሽቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

9

7.5 – 16 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

10

7.5 – 16 ባለ ሽቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

11

14 – 24 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

12

14 – 24 ባለ ሽቦ የኃላ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

13

14 – 17.5 ባለ ሽቦ የፊት ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

14

23.5 – 26 C-6 roller ባለ ሽቦ ከነከለመዳሪያ እና ፍላፑ

 

1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

3. የአቅራቢነት ዝርዝር ከመንግስት ግዥ ማቅረብ አለበት

4. ተጫራቾች በቅድሚያ በባንክ የተመሰከረለት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ቅድመ ምርመራ ሰነድ አሟልተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 29/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታው ለብሄራዊ ግልፅ ግዥ ክፍት ነው

7. የዋጋ ማቅረቢያ የያዘው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው በ20/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል። ከዚህ ሰዓት በላውጪ የሚመጣ የማወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበትን ጊዜ በግልጽ 28 (ሃያ ስምንት) ቀናት መሆን ይኖርባቸዋል።

ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

የኣቦቦ ማዞሪያ ከአብነት ሆቴል በስተጀርባ

ጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ክፍል ቁጥር 6

ስልክ፦ +251-47-551-1176

+251-475 51 08 35

+251 47 551 1175

ፖስታ 70

የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-30 10:30
  • Region: Gambela
  • Publishing entity: Gambella Rural Roads Authority
  • Buyer address: የአቦቦ ማዞሪያ ከአብነት ሆቴል በስተጀርባ ጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባስስልጣን የግዥ ፋይናንስ ክፍስ ቁጥር 6
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T07:55:32.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders