Building and Finishing Materials
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2019 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP መገጣጠሚያ DCI መገጣጠሚያ CI መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2019 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP መገጣጠሚያ DCI መገጣጠሚያ CI መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ (ቲን) ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
2. የዕቃ ወይም የአገልግሎት አቅራቢነት ምስክር ወረቀት በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 /ብር ሁለት መቶ ብቻ⁄ እየከፈሉ ከወ/ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ቢሮ ቁጥር 21 የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
4. ተጫራቾች አንዱን ዕቃ የሚያቀርቡበትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በጨረታ ሠነድ ላይ በተዘጋጀው ዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ በመሙላት በወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በውሃ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
5. አሽናፊ ተጫራቾች የአሸነፈባቸውን ዕቃዎች አስፈላጊውን ውለታ በመፈፀም ሙሉ በሙሉ ወ/ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ድረስ በመቅረብ ገቢ ሲያደርጉ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
6. ጨረታ ሠነድ አቀራረብን በተመለከተ (አንድ) ኦርጅናል እና› (አንድ) ኮፒ ተዘጋጅቶ በጨረታ ሣጥን በዕለቱ በመጨመር በታሸጉ ፖስታዎች ማቅረብ ይጠበቅበታል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 551 23 33 / 09 13 34 17 82 / 09 12 13 89 78
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
- Bid opening: 2026-10-24 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Wolayita Zone Sodo City Water Supply and Sewerage Corporation
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T09:16:08.000Z
- Source: Qelal Tenders