Building and Finishing Materials
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksConstruction Machinery and Equipment
Amhara
Description
በድጋሜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ/ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የግንባታ ማቴሪያል በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ:-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርትፍኬት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ11ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ፤ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-10-20 17:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Denbiya Woreda Finance & Economic Development Office
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T09:45:04.000Z
- Source: Qelal Tenders