Accounting and Auditing, Accounting System Design
ሪች ዋን ተች ዋን ሚሽን (ROTOM) ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ እስከ Dec 31, 2026 ለሚያበቃው የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምር የውጭ ኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
ሪች ዋን ታች ዋን ሚሽን (ROTOM) ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2017 የተመሰረተ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። ድርጅታችን እ.ኤ.አ እስከ Dec 31, 2026 ለሚያበቃው የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምር የውጭ ኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርቶች፡-
የታደሰ የAABE ሙያ ፈቃድ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ TIN፣ VAT፣ ወቅታዊ ታክስ ክሊራንስ እና በርSO & IPSAS ኦዲት በቂ ልምድ ያላቸው።
የሰነድ አቀራረብ፡- በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ Oct 30, 2026 ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ በፖ.ሣ.ቁ 1478 ወይም ቢሮአችን በአካል ማቅረብ ይቻላል።
አድራሻ፡- ቢሾፍቱ፣ ወደ ጨለለቃ ኮንዶሚኒየም መሄጃ፣ አልፋ ፋርም ፊት ለፊት
ስልክ፡ +251 98 970 7777
/ +251 99 900 0444
ሪች ዋን ታች ዋን ሚሽን ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-10-30 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Rich One Touch Mission (Rotom) Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:06:39.000Z
- Source: Qelal Tenders