Spare Parts and Car Decoration Materials
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር WSSF/LP/007/2026
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ምድብ Lot /
|
Description
|
|
1 |
Vehicles and Motor cycle Battery
|
|
2 |
Tyre and Inner tube
|
|
3 |
Mechanics & Auto Electricals Tool Trolley Box Set, Bearing for cane carts
|
|
4 |
Motor Cycles
|
|
5 |
Desktop computer, Printer, Scanner, Laptop
|
2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/ 011 551 6082/ 09 68 48 24 45 አዲስ አበባ
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ) በcpo ወይም ቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል።
6. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-23 13:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 7፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wonji Shoa Sugar Factory
- Buyer address: ፊሊፕስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 301
- Bid bond: በየምድቡ 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ)
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:34:16.000Z
- Source: Qelal Tenders