Materials
የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ሎት LOT) አንድ ፡- የአላቂ የቢሮ እቃዎች ፤አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት (LOT) ሁለት ፡- አላቂ የስፖርት እቃዎች
- ሎት (LOT) ሶስት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች
- ሎት (LOT) አራት ፡-፡-የመጽሓፍት አጋዥ እቃዎች
1.ህጋዊ የንግደ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2.የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚሁም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
3. የግብር መከፈያ (ቲን ነምበር) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
4.የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
5.ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአካባቢ ድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት በድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አ/ደ/ስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት የሚችል::
6.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 5000 ለሎት 2 ብር 5000 ለሎት 3 ብር 5000 ሎት 4 ብር 5000 በባንከ በተመሰከረበት ቼክ (CPO) ለጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
7.ተጫራቾችየሚጫረቱበት ዋጋ በገቡበት ዋጋ በገዙት ለጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ ጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት፡፡
9.ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀናት በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ አስተዳደር አደሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አ/ደ/ስራ ሂደት ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ ጨረታውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ አዲሱ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥና ፋይናንሰ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ
:-0931 009 387/0910 867 438/0915 036 633
በድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ድሬዳዋ
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአካባቢ ድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀናት በ3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-12 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአካባቢ ድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀናት በ4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Addisu Secondary and Preparatory School
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Melekite Dire (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T09:07:22.000Z
- Source: Qelal Tenders