Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚሀ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

1ኛ. ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው

2ኛ. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

3ኛ. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ (ፖስታ) እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ አዲሱ ገበያ በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ ህንፃ ቁጥር 3 ቢሮ ቁጥር 4 ወለል ላይ ሊያቀርቡ ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት የማህበሩ የስልክ ቁጥሮች መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር፡- 0913 04 02 29/ 0911 43 45 08

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-10-20 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T09:16:42.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders