House, Building and Warehouse

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በገበያ ማዕከሉ ብሎክ “ኤ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ “ቢ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አ/ማህበሩ በገበያ ማዕከሉ ብሎክ “ኤ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ “ቢ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ።

· የጨረታው መነሻ ዋጋ በካሬ = ብር 350.00 (ሶስት መቶ ሀምሳ) ሲሆን፣

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ቦታውን በአካል በማየት ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ/ በአ/ማህበሩ ስም CPO /ሲፒኦ/ በማሰራት እና በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በካሬ የሚወዳደሩበት ዋጋና የሚሰሩበትን የስራ ዘርፍ በመሙላት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከመስከረም 30 ቀን 2019 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል።

ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፦

  • ከማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ:- በ0930540499 ወይም በአ/ማህበሩ ኢሜይል ፣ ድህረ-ገፅ ማግኘት ይችላሉ።

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-10-27 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Efoyta Bekolfe Market Center Share Company
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T08:57:38.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders