House and Building Sale

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-04/2026/27)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ እና ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሎ  ንብረቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው  ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው

የጨረታ መነሻ /ብር

ለአባሪ ቅርንጫፍ

ክልል

ዞን/ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

ስፋት በካ.ሜ

1

ሞገስ አሰፋ

ሀሰን አብደላ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

 

ምስ/ሸዋ ቦስት

ቃዋ ሀራ ሜርቀሳ

BLEW0/25791/1639

 

20 ሄክታር

 

6,302,769.45

 

ቶርባን ኣቦ (09 10 01 67 86)

2

መሀመድ  ሳኒ

ወደባንኩ ስም የዞረ)

 መጋዘን

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

1319

1,052.25 ካ. ሜ

5,601,803.97

 

ሻሸማኔ( 09 12 45 04 96)

3

ኤፍ.ኤች ቢ.አግሮ ኢንዱስትሪ

አልክቲል አሶሴሽን አግሮ   ኢዱስትሪ

መጋዘኖች

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

18054

1,100 ካ.ሜ

5,193,036.23

 

ሻሸማኔ (09 12 45 04 96)

4

የኃላሸት ይገዙ ሀብታሙ

ባቢቻ አግሮ ኢዱስትሪ

መጋዘን

ኦሮሚያ

ምስ/ወለጋ/ነቀምቴ

07 ቀበሌ

1725/EMMLMN/09

6,000 ካ.ሜ

8,857,823.69

 

ፊንፊኔ (09 13 47 14 39)

5

ቪዮላ ኢንዱስትሪያልኃ.የተ.የግ.ማ

ግሩምየምግብኮምፕሌክስ

መጋዘኖች ፣የብስኩት እና  የዱቄት ፋብሪካዎች

ኦሮሚያ

 

ምስ/ሸዋ/አዳማ

04

974/11

 

 

4533 ካ.ሜ

 

69,979,064.33

ዳቢ ሰሎቄ  (09 10 10 10 32)

 

6

ቦካ ሁንዴሳ

ቦካ ሁንዴሳ

መጋዘን

ምዕ/ወለጋ

መነሲቡ

መንዲ

MI/082/2010

500 ካ.ሜ

 

2,553,719.00

 

አባ ነብሶ (09 22 19 77 97)

7

አራርሶ ናግሮ ኢያና

አራርሶ ናግሮ ኢያና

 የንግድ ቤት

ኦሮሚያ

ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ

ሆሮ ቀበሌ01

237/MMLM/042014

250 ካ.ሜ

 

6,363,516.32

 

ሻምቡ (09 21 01 69 09)

8

 ደሚሰው ዐዚገው

 ደሚሰው ዐዚገው

መጋዘን

ኦሮሚያ

አሰላ

ጥዮ

WBLEN/356/22

 

10,000.00 ካሜ

11,942,896.00

 

ጪላሎ (09 11 96 93 19)

ሠረንጠረዥ 2 መኖሪያ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው  ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው

የጨረታ መነሻ /ብር

ለአባሪ ቅርንጫፍ

ክልል

ዞን

ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

ስፋት በካ.ሜ

1

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ገፈርሳቡራዩ

Bur/Q/du/0068/2010/A

191.25 ካሜ

 

7,172,906.14

 

አባ ነብሶ (09 11 19 81 03)

2

ብርሃኔ ታደለ

ቶላ

 

ብርሃኔ ታደለ

ቶላ

 

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ሱሉልታቀበሌ 01

OR00001026711008

197.81 ካ.ሜ

 

6,290,755.44

 

አዲሱ ገበያ (09 11 19 81 03)

3

ግርማ  ፍሰሀ

 

ግርማ  ፍሰሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

አዳማ

05

103/2003

250 ካሜ

 

6,387,787.84

ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86)

4

ግርማ  ፍሰሀ

 

ግርማ  ፍሰሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

አዳማ

13

4061/94

277 ካሜ

 

7,536,679.11

 

ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86)

5

ደጀኔ መራጪ

ደጀኔ መራጪ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

ገ/ኩዩ

EMMLM/3029/2010

160 ካ.ሜ

4,546,952.05

 

ቦኬ (09 30 99 97 10)

6

ጨልቀባ በቀለ

ጨልቀባ በቀለ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

ቡርቃ ገርቡ

WBIFL/10351/14

160 ካ.ሜ

1,924,479.83

ሆለታ (09 30 99 97 10)

7

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ

ሻሸመኔ

ቢሻን ጉራቻ

WLM/01010/14

140 ካ.ሜ

3,016,896.65

ዋርካ (09 13 34 21 83)

8

ይልፋሸዋለማ ሮባ

ይልፋሸዋለማ ሮባ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምሥ/ሸዋ

መቂ

ኦዳ 01

606/01/መቂ/95፡608/01/መቂ/95

400 ካ.ሜ

1,992,442.72

ታቦር (09 20 16 79 97)

9

ቢ.ቲ.ኬ ትሬዲንግ

ኡመር ቲቢሌኮሮ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ሽገር/ገላን

ስዳሞ አዋሽ

 

OR00006155507006

148 ካ.ሜ

10,0003,899.17

አበበች ጎበና  (09 30 38 27 13)

10

አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጅማዩ

አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጅማዩ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቢሸፍቱ

ዱካ

 

OR00901805010

140 ካ.ሜ

5,433,926.40

አባ ነብሶ (09 30 38 27 13)

11

አቶ ባሂሩ ገመቹ

አቶ ባሂሩ ገመቹ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ሸገር

ሱሉልታ

 

Sul/2411/12

200 ካ.ሜ

3,321,464.21

ብርብርሳ (09 30 38 27 13)

ሰንጠረዥ 3 ተሽከርከሪ

ተ.ቁ

የበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የተሸከርካሪው

ጨረታ መነሻ ዋጋ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ከተማ

 ቀበሌ/ወረዳ

ሻንሲ ቁጥር

ሞዴል

የታርጋ ቁጥር

1

መዲና መገርሳ

መዲና መገርሳ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

መነ አቢቹ ክ/ከተማ ሱሉልታ እነንስላሉ የባንኩ መጋዘን


 


 


 

MD9FP2B18L1275369

 

2020

ኦሮ 1-96937

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

2

አሪያ አብዱልጀዋድ

አሪያ አብዱልጀዋድ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275005

 

2020

ኦሮ 1-95839

 

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

3

ውብሸትዳኘ

ውብሸትዳኘ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M-1275127

2020

ኦሮ1-96939

 

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

4

 ታምራት ብዙነህ

 ታምራት ብዙነህ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275203

 

2020

ኦሮ 1-99272

100,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

5

 ተስፋዬ ኪሮስ

 ተስፋዬ ኪሮስ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B1111275041

 

2020

ኦሮ 1-95448

 

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

6

ዳዊት ዳኘ

ዳዊት ዳኘ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275125

 

2020

ኦሮ 1-96936

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

7

ሙሃመድ

አብሳ

ሙሃመድ

አብሳ

ባጃጆ ፍሊክ

ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11L-1275036

 

2020

ኦሮ 1-96938

85,000.00

ጊነር  09 30 38 27 13

 

  1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም  እስከ  ጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB144650010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።
  2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ክፍያ ምዝገባ ሰርትፊኬት (TIN) ካርታ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ፊንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማገባት መጫረት ይችላሉ።
  3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 አስክ ጨረታው መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓም lተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ጥቅምት 16 በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ክነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው አሸናፊዎች  ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር፤ የሶሎ እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል።
  6. ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች የንግድ ቤቶች እና ባጃጆች ላይ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ።
  7. ተጫራች በሚወዳደርባቸው እያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል። ምንም ያልተገለጸበት  ከሆነ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደርጋል።
  8. ለንብረቶቹ  ከፍተኛ ዋጋየሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
  9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን ግልፅ ደብዳቤ ከባንክ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል በ16 ቀናት ውስጥ  ንብረቱን መረከብ እና ማሳንት ይኖርበታል፣ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን  ገንብ ካልከፈለ ንብረቱን ካልተረክበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ግቢ ይደረጋል።
  10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታሰነድተቀባይነት የለውም።
  11. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሪንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ

ስልክቁጥር፡- 011 557 6174 ፖ.ሳ.ቁ.16936 /አዲስአበባ/

የኦሮሚያ ንብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/

ማህበረሰቡን ማጎልበት፤ ህይወትን መለወጥ፣


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-26 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T09:11:40.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders