House, Building and Warehouse

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክተማ ወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲህም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያየ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ሕባ/022/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክተማ ወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲህም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያየ ስፋት ያላቸውን አሰራ እንደ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል ስለሆነም ኪራይ ፈላጊዎች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን በመግዛትየመረቻ ስነድ ሊያቀርቡ ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣ ከ2 ቀናት በኋላ ማለትም ከጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ ም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በአቅራቢያ በሚገኙ የሕብረት ባንክ ትርንና በሃሳብ ቁጥር IN0403007 መከፈል የጨረታ ስነዳን መግባት ይችላሉ።

2. የጨረታ ሰነዱን በልደታ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 7 ስን ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ወለል በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በመገኘት መግዛት ይቻላል።

3. ለጨረታ የቀረበውን ወለል ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ክፍት ሆኖ በሚቆይበት ማለትም ከጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ውስጥ ሰኞ፤ ዕሮብ እና አርብ ከጠዋቱ 3፡00 – 10፡00 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሞልተው ከማስገባታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የተካተተውን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ ማየት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለጨረታ የቀረበውን ይዞታ ቢከራዩ የሚከፍሉትን የአንድ ወር ኪራይ አንድ አራተኛ (25%) በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርቡ ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን የዋስትናው የአገልግሎት ጊዜውም Vality Date/ ዘጠና (90) ቀናት ይሆናል፤

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያስይዙትን የባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የሚያስሩት ክሕብረት ባንክ ውጪ በሆኑ በማንኛውም ባንኮች መሆን አለበት።

7. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።

8. ተጫራቾች ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በማሟላት ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በሚገኝ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 12፣ 13፣ 14 እና 16 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

9. ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አራተኛ /4ኛ/ ወለል ላይ በሚገኘው አዳራሽ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10 በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ያልቀረበ የመጫረቻ ሰነድ ተጫራች ከውድድር ሊሰረዝ ይችላል።

11.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስስክ ቁጥር 011- 470 41 72 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!!


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): ጥቅምት 12፣ 13፣ 14 እና 16 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ
  • Bid opening: 2026-10-27 10:00
  • Bid opening (note): ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T10:37:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders