Building and Finishing Materials

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሰሚት ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ሰበካ ጉባዔና ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ ለሚያስገነበው አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የብረት መስኮትና በር (Metal Window & Door) ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት

ሰሚት ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን

ግልጽ የብረት በርና መስኮት ጨረታ

የደብሩ ሰበካ ጉባዔና ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ ለሚያስገነበው አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የብረት መስኮትና በር (Metal Window & Door) ሥራ ለማሠራት በአማራጭ፡

  • Lot-1 የብረት መስኮት ሥራ
  • Lot-2 የብረት በር ሥራ ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ::

ለመጫረት መሟላት የሚገባቸው መሥፈርቶች

1. የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::

2. አግባብ ያለው የሥራ ልምድና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::

3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100 ሽህ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ90 ቀን ፀንቶ የሚቆይ የባንክ ጋራንቲ(ዋስትና) ለሰሚት ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ማስያዝ የሚችል::

4. ለሥራው የሚያስፈልገውን ማሽነሪና የሰው ኃይል ማቅረብ የሚችል::

5. ተጫራቾች የቴክኒካልና የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ በተላያዩ ኢንቨሎፕ (ማሸግያ) በማሽግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

6. የጨረታው አሸናፊ የእጅ ዋጋ ወይም ማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ ከሁለቱም የተሻለውን መምረጥ የቤተክርስቲያኗ ኃላፊነት ይሆናል::

7. ቤተክርስቲያኗ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው::

8. የጨረታ መክፈቻ በ15ኛ ቀን ሆኖ፣ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ ቀጣይ በሥራ ቀን የሚከፈት ሆኖ የጨረታ ሰነዱም እስከ ጥዋቱ 4:00 ሰዓት ገብቶ ተጫራቾች ፣ ኮሚቴውና የሚመለከታቸው የቤተ ክርስቲያን አካላት በተገኙበት በዛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል::

9. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ዋጋ ሞልተው ከመመለሳቸው በፊት የሳይት መልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል::

  • ደብሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- 0911 157 061 / 0913 001 541

የደብሩ ህንጻ አሠሪ ኮሚቴ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): በ15ኛ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-26 11:00
  • Bid opening (note): በ15ኛ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian orthodox Tewahedo Church
  • Bid bond: ብር 100 ሽህ
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T11:15:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders