House, Building and Warehouse

የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Description

የንግድ ቤት/ቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፦ ሆ/ፊ/ጨ-001/19

የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የጨረታ ሰነድ መግዣ:- የማይመለስ ብር 500 በአቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 256509644 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማቅረብ ከጥቅምት 2 እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ከማህበሩ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል።
  • የሚከራዩ ክፍሎች፦ ግራውንድ (14.75 ሜ.ካ)፣ 1ኛ ፎቅ (8.33 ሜ.ካ)፣ 2ኛ ፎቅ (10.2 ሜ.ካ)፣ 3ኛ ፎቅ (8.33 ሜ.ካ) እና 3ኛ ፎቅ (19.20 ሜ.ካ)
  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የ3 ወር መነሻ ኪራይ ዋጋ 25% በሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር ስም የተዘጋጀ CPO
  • የሰነድ መግዣና ማስረከቢያ ቦታ፦ የሆም ፊክስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ፣ የማህበሩ ጽሕፈት ቤት (ኡራኤል ከአክሱም ህንፃ አጠገብ)
  • የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ መጨረሻ ቀን፦ እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ፦ 0911 245 040 / 0911 608 615

ሜይል፦ [email protected]


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-23 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
  • Bid bond: የ3 ወር መነሻ ኪራይ ዋጋ 25%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T11:29:54.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders