Accounting and Auditing, Accounting System Design
ቪዢን ዊዝ አክሽን ሀገር በቀል የልማት ድርጅት (VADO) ከሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን የ 1 (አንድ) ዓመት የሂሳብ መዝገብ በሕጋዊ የውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ (Tender Notice)
ሺገርን ዊዝ አክሽን ሀገር በቀል የልማት ድርጅት
Vision with Action Development Organization (VADO)
የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዢን ዊዝ አክሽን ሀገር በቀል የልማት ድርጅት (VADO) በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 5914 የተመዘገበ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን፣ ከሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውንየ 1(አንድ) ዓመት የሂሳብ መዝገብ በሕጋዊ የውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል።
የኦዲት ስራው ዝርዝር ሁኔታ፡
የፋይል ፕሮጀክቶች ብዛት፡ 10 የፋይል ቦክሶች (Box Files)
ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉየኦዲት ኩባንያዎች ይሄ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን እንድታቀርቡ ይጋብዛል። ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- ከኢትዮጵያ ሂሳብያ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
- የታደሰ የግብር ማጣሪያ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ።
- መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) ውስጥ በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ አቀራረብ ሁኔታ።
- ተወዳዳሪዎችየ ቴክኒካል (Technical) እና ፋይናንሻል (Financial) ፕሮፖዛሎቻቸውን በተዘጋጁ ሁለት በተለያዩ ኤንቨሎፖች በጥንቃቄ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ11:00 ሰዓት ድረስ በድርጅታችን ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ4:00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸ ውበተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል።
- አድራሻ፡
- ቪዢን ዊዝ አክሽን ሀገር በቀል የልማት ድርጅት (VADO)
- ዋና ቢሮ ፡ሀዋሳ ከተማ፣ምሐል ክፍለ ከተማ፣አዲስ አባባ ቀበሌ ሲና
- ህንፃ (Sina Building) 2ኛፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 201
- ስልክ ቁጥር፡ +251 93 472 4165
- ኢሜይል፡ [email protected] / [email protected]
- ድህረገፅ፡ https://visionwithaction.com
(ማስታወሻ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ቪዥን ዋዝ አክሽን ሀገር በቀል የልማት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-23 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision with Action Development Organization (VADO)
- Published on: Yedebub Nigat (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T12:09:29.000Z
- Source: Qelal Tenders