Vehicle and Machinery Sale
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ውስን የጨረታ ሰነድ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደቦሌ በሚወስደው ዋናው መንገድ በስተቀኝ በኩል በሆነው ቦታ ሙዚየም፦
1. ያገለገለ መኪና የተሸከርካሪው ዓይነት አውቶብስ የሰሌዳ ቁጥር ኢት.35-4703 የተሰራበት ሀገር ቻይና የተሰራበት ዘመን 2011 የሻንሲ ቁጥር LCN640 D43 A0004590 የሞተር ቁጥር LF 479Q5 101100087 የአካሉ ዓይነት አነስተኛ የህዝብ ቀለም ብርማ የነዳጅ ዓይነት ቤንዚን የሞተር የፈረስ ጉልበት 90 የጭነቱ መጠን 6 ስው የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 1299 የሰሊለደር ብዛት 4 የተፈቀደለት የስራ ፀባይ ለሌሎች አገልግሎት የሆነ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
2. ላንድ ክሩዘር መኪና ያገለገለ የተሽከርካሪው አይነት የመስክ ተሽከርካሪ የታርጋ ቁጥር 05-01020 የተሰራበት ሀገር ጃፓን የተሽ/ሞዴል HZJ 80L-GNMNS የተሰራበት ዘመን 1985 የሻንሲ ቁጥር HZJ 80-0003815 የሞተር ቁጥር IHZ0024489 የአካል ዓይነት የሕዝብ ቀለም ካኪ የነዳጅ ዓይነት ናፍታ የሞተር የፈረስ ጉልበት 130 የተሸ/ጠቅ/ክብደት 3160 ነጠላ ክብደት 1960 የጭነት መጠን 4 ሰው የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 4164 የሲሊንደር በዛት 6 የተፈቀደለት የሥራ ፀባይ ለኮድ 5 አገልግሎት የአክሰል ብዛት የፊት የኋላ 1-1 የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት ይጠበቅባችኋል። የንግድ ፈቃድ ያለው የግብር መለያ (TIN) ሰርተፊኬት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታ ያቀረቡትን አጠቃላይ ዋጋ 15% ፐርሰንት ለቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ስም በተዘጋጀው እና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ( CPO ) አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መስቀል አደባባይ በሚገኘው የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ሙዚየም የማይመለስ ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ሰነድ በመግዛት በዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነዳችሁን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባችኋል።
እራሳቸው ተጫራቾች ያቀረቡትን ፕሮፎርማ ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል።
ተጫራቾች ስለጨረታው ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 0911652817 የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ተለይቶ ከታወቀ በኋላ በ10 ቀን ውስጥ የሺያጭ ውሉን ፈፅሞ ገንዘቡን ገቢ ካደረገ መኪናውን በ11ኛው ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።
በጨረታው አሸናፊ የሆነው ሰው በ10 ቀን ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ያስያዘው 15%ፐርሰን የማይመለስ ይሆናል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Red Terror Martyrs Memorial Association
- Bid bond: 15%
- Bid document price: 2000.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T12:43:52.000Z
- Source: Qelal Tenders