House and Building Sale
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውሉ መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆኑ ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል የተመዘገቡትን እና ያሳገደዉን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቦታ እና ዕለት በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደር ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ |
የንብረቱ መለያ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት |
|||
|
ክልል |
ክ/ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
|||||||
|
1 |
ኢፒስተም ጀነራል ትሬድ ሰርቪስ ኤንድ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ የግ/ማ |
ኢፒስተም ጀነራል ትሬድ ሰርቪስ ኤንድ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ የግ/ማ |
የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ከነማሽነሪዎቹ |
አባ መላ |
ኦሮሚያ |
ሸገር |
ገላን ጉዳ |
L/0010/ 2005 |
4000 ካ.ሜ |
45,177,887.03 |
ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ስፍራ ይካሄዳል። ብርብርሳ ት/ቤት አካባቢ |
|
2 |
አቶ ቶሌራ ታደሰ አያና |
አቶ ቶሌራ ታደሰ አያና |
የመኖሪያ ቤት |
ሙካ አራራ |
ኦሮሚያ |
ነቀምቴ |
ቡርቃ ጃቶ |
5720WBI FLMN/13 |
200 ካ.ሜ |
7,245,391.03 |
ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል። |
|
3 |
አቶ ልደቱ ተመስገን መጋላ |
ወ/ሮ አዲስአለም ፈቃዱ |
የመኖሪያ ቤት |
ሙካ አራራ |
ኦሮሚያ |
ነቀምቴ |
07 |
8374/ WLMN/14 |
200 ካ.ሜ |
3,184,852.82 |
ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ሀራጁ በሚካሄድበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ተ.ቁ 1 ላይ ለተጠቀሰዉ ንብረት በስ.ቁ 09 13-88 80 97/ 09 11-84 00 82// 09 11-39 25 13 ላይ በመደዉል እንዲሁም በተ.ቁ 2 እና 3 ላይ ለተጠቀሱት ንብረቶች በስ.ቁ 09 17-84 38 24/ 09 17-46 00 33 ላይ በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ/መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫት (ካለ) እና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ ያዞራል።
6. ባንኩ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-12 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T12:46:09.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
- Source: Qelal Tenders