Spare Parts and Car Decoration Materials

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የግልፅ 
የጨረታ ማስታወቂያ

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1.  በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተለየ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው 
  2.  ግብይቱ ከ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
  3.  ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4.  ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ሃሳብ መስጫ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ጨረታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳዳሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡
  6.  ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት በሚያወጣ ጨረታ እዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡
  7.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በመክፈል ከፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል መግዛት ይችላሉ፡፡
  8.  የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ ከሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኢንቨ ሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10.  ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡ 30 ላይ ይከፈታል፡፡
  11. 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) የባንክ ጋራንቲ ሲፒዩ ማስያዝ የሚችል የንግድ ቀናት ቆይቶ
  12.  የጨረታ ማስተባበሪያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  13.  መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  14. ከ ሐረር store/ስቶር /ያላቸው

ማሳሰቢያ  መስሪያ ቤቱ ግዢውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 025 666 7549/ 025 666 7550 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 አድራሻ፡- ከሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500 ሜ ገባ ብሎ
በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-10-30 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: East Harerge Fedes Agriculture Research Center
  • Buyer address: ከሐረር  ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500 ሜ ገባ ብሎ
  • Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T08:28:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders