Water Engineering Machinery and Equipment
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የውሀ እቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የሞተር እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Water Engineering Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksStationery
Central Ethiopia
More tags
Office Supplies and ServicesTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesWater Pipes and FittingsBuilding and Finishing MaterialsSanitary and CeramicsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsAmharic2merkatoSelti Zone Sankura Woreda Finance and Economic Development Bureau
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡-
- የውሀ እቃዎችን
- የጽህፈት መሳሪያዎችን
- ሞተር ሳይክል
- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን
- የሞተር እቃዎችን
ስለሆነም ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ኦርጅናል የድርጅቱ ማህተም መምታት የሚችል፡፡
- የጨረታ ዋስትና 30000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት የሚየቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሠነዱንበሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት እያንድነዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ድረስ በወረዳዉ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ በጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡40 ሰዓት መገኘት የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ 0462370081/80 0910044175/0964140527/
0964072561
በስልጤ ዞን የሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-31
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-31 14:40
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8:40 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Selti Zone Sankura Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T09:22:37.000Z
- Source: Qelal Tenders