Accounting and Auditing, Accounting System Design

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርቱን ከጋፕ (GAAP) ወደ አይ ኤፍ አር ኤስ (IFRS) በመለወጥና በመቀየር የኦዲት ስራ የሚያከናውኑ ህጋዊ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ምዝገባን መስፈርት በሚያሟላ መልኩ ከGAAP ወደ IFRS በመለወጥ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላችሁን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርት፡-

  • በፐብሊክ ኦዲተር የተመዘገበና ለዚሁ የተሟላ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በሦስት ሳምንት ውስጥ ሪፖርቱን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
  • ከሚያቀርበው ንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የድርጅቱን ህጋዊ የቫት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፣

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታ ጎሮ አደባባይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት በማቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ09-11-61-32-10- /09-11-1168-72 ይደውሉ፡፡

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-19 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amas Driving Training Center S.C.
  • Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-14T09:49:32.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders