House and Building Sale
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/039/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ወንዲፍራ ዳዲ |
ዘመድ ማስረሻ |
አረርቲ |
አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
531 |
203.52 |
500,000.00 |
08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ |
|||||||||
|
2 |
በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማ. |
ተበዳሪው |
ኮተቤ |
ቡራዩ ከተማ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን |
የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ G+1 ህንፃና ማሽነሪዎች |
BUR/inv/ 1008/03 |
5,000 |
33,418,060.62 |
09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
መሰረት መንገሻ ግርማ |
ጠና ጋሻው ጅማ ለማ |
ግንብ ገበያ |
አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
642/92 |
286 |
3,800,00.00 |
07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
4 |
አብዮት ዋዔ ዋቃዮ |
ተበዳሪው |
አለታ ጭኮ |
አለታ ጩኮ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
መኖሪያ ቤት |
407/2014 |
232 |
1,400,000.00 |
10/03/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
ሳሙኤል ከበደ አበጋዝ |
ተበዳሪው |
ደሴ |
ደሴ ከተማ፣ ፒያሳ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 10 |
G+1 የሆቴል ህንጻ |
A-20703 |
606.88 |
12,800,000.00 |
09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
6 |
ደጀን ንጉሴ አዳነ |
ተበዳሪው |
ወልቂጤ |
ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ወረዳ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት |
ወ/ማ/2657/2015 |
200 |
1,603,266.00 |
07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
7 |
ሙሉነህ ገላና |
ተበዳሪው |
ዳርጌ |
ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ |
መኖሪያ ቤት |
GI/544/2002 |
200 |
300,000.00 |
08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ አዳራሽ፣ በተራ ቁጥር 6 እና 7 የተጠቀሱት በወልቂጤ ዲስትሪክት ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።
5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115 571 685 ወይም 0114 622 032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-19 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T10:45:43.000Z
- Source: Qelal Tenders