Accounting and Auditing, Accounting System Design

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ. የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርቶች በዓለም አቀፍ የሕዝብ ሴክተር የሂሳብ አያያዝ ደረጃዎች (IPSAS) መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለዚህም፦

  • የኦዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ
  • የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፍኬት ያለው
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ የምትችሉ
  • ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻው ማቅረብ የምትችሉ።

ስለሆነም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስድስት ኪሎ ዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-960-561-060 ወይም +251-964-605-502 መደወል ይችላሉ።

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-24
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-24 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Youth Impact Development Association
  • Published on: Reporter (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-14T13:29:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders