Building and Finishing Materials
Ministry of Defense: የግንባታ እቃዎች ግዥ
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8cc27843-e4a4-4fe2-bd96-f9039d54842a/open
Reference Number: MOD-NCB-G-0751-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: janmeda
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: ----
Post Code: ----
Telephone: +251 111260132
Email: [email protected]
Office: 16
Important Dates
- Invitation Date: Oct 13, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 26, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 26, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 19, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Bid Security: 2000000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_Guarantee
Qualification Requirements
- የገንዘብ አይነት ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣ Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.3(ሀ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት Reference: የ.ተ. መ 17.2
- ዋስትና በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋ ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡ Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)
- የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
- ዜግነት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.3(ለ)
- የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ ድሬዳዋ፤ ቡርቃና ቢሾላ ነው። 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት። 4. ማንኛውም ተጫራች የእቃዎቹን ሳምፕል ጨረታው ከመዘጋቱ 5 ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርበታል። 5. ማንኛውም ተጫራች ቢያንስ ሁለት ቆርቆሮ ናሙና ለጨረታው ውስጥ ማስገባት አለበት። ቁራጭ ናሙና ማምጣት ከጨረታው ውጪ ያስደርጋል። 6. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defence engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ 8. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት፡፡ 9. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-26 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 2000000 ETB
- Bid document price: 500
- Published on: Government (Oct 15, 2026)
- Posted at: 2026-10-15T05:49:20.000Z
- Source: Qelal Tenders