House and Building Sale

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ አ.ማ ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳረው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት እና የመነሻ ዋጋ

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ከተማ/ ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ቶማስ ቶንጃ

አቶ ቶማስ ቶንጃ

የመኖሪያ ቤት

አ/አባያ

አ/አባያ

ነባር

425

400,000.00

04/03/2019

6:30-7:30

2

እነ ጸጋአብ ካሳ

አቶ ካሳ አሰሌ

የመኖሪያ ቤት

አ/አባያ

አ/አባያ

309

450

350,000.00

04/03/2019

5:30-6:30

3

አቶ ኡፋይሳ ናውሌ

አቶ ኡፋይሳ ናውሌ

የንግድ ቤት

አ/አባያ

አ/አባያ

51

300

400,000.00

04/03/2019

3:30-4:30

4

አቶ ቸርነት ብዙነ

አቶ ቸርነት ብዙነ

የመኖሪያ ቤት

አ/አባያ

ብላቴ

ነባር

450

400,000.00

04/03/2019

4:30-5:30

5

እነ አባይነሽ ጸጋዬ

አቶ ተመስገን ዳንኤል

የንግድ ቤት

ዳሞታ

ሶዶ

እስኬች

208

1,000,000.00

05/03/2019

3:30-4:30

6

ለአቶ ታረቀኝ አለሙ እና ለአቶ አሸናፊ ኡሸቾ

አቶ አለሙ አልታዬ

ድርጅት

ዳሞት ሶሬ

ጉንኖ

ነባር

184

1,000,000.00

08/03/2019

3:30-4:30

7

አቶ ካሊሞ ካሳ

አቶ ካሊሞ ካሳ

የንግድ ቤት

ኪ/ዲዳዬ

ሃላሌ

ሀከማ/005/42

42

300,000.00

07/03/2019

3:30-4:30

8

አቶ ተስፋዬ ጎአ

አቶ ተስፋዬ ጎአ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ዲዳዬ

ሃላሌ

2100/ነ

200

300,000.00

07/03/2019

4:30-5:30

9

አቶ ማቱሳል ያያ

አቶ ማቱሳል ያያ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ዲዳዬ

ሃላሌ

G-6

200

350,000.00

07/03/2019

5:30-6:30

10

አቶ ማርቆስ ማቴዎስ

አቶ ማርቆስ ማቴዎስ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ዲዳዬ

ሃላሌ

143

200

400,000.00

07/03/2019

6:30-7:30

11

ትንሳኤ የአንድ ቀን ጫጩት ስራ ማህበር

አቶ መንግስቱ ሙንከሼ እና ወ/ሮ የምስራች አየለ

የመኖሪያ ቤት

ጠበላ ከተማ

ጠበላ

ጠማ/45883/ 10/07

306

500,000.00

09/03/2019

3:30-4:30

12

አቶ አሸናፊ ጌታ

አቶ ተዘራ ተንቱ

የንግድ ቤት

ጠበላ ከተማ

ጠበላ

C14

800

1,200,000.00

09/03/2019

4:30-5:30

13

አቶ ማቱሳል ገለቱ

አቶ ማቱሳል ገለቱ እና ቤቴልሄም ፍቅሬ

የመኖሪያ ቤት

ቦ/ቦምቤ

ቦምቤ

IL-19

200

300,000.00

10/03/2019

3:30-4:30

14

አቶ ተወልደ ታፈሰ

አቶ ታፈሰ ኦሎሎ

የንግድ ቤት

ቦ/ቦምቤ

ቦምቤ

28/10/2013

1000

1,200,000.00

10/03/2019

5:30-6:30

15

ካይዘን የግብርና ምርቶች ማህበር

አቶ ተሾመ አየለ እና ወ/ሮ አስቴር ሻንካ

የመኖሪያ ቤት

ቦ/ቦምቤ

ቦምቤ

ቁ-24

408

350,000.00

10/03/2019

4:30-5:30

16

አቶ ተፈሪ ግርማ

አቶ ተፈሪ ግርማ

የመኖሪያ ቤት

ዳ/ወይዴ

ጊራራ

ነባር

500

400,000.00

11/03/2019

3:30-4:30

17

አቶ በላይ ባዛ

አቶ በላይ ባዛ

የንግድ ቤት

ዳ/ወይዴ

ጊራራ

344

500

400,000.00

11/03/2019

4:30-5:30

18

አቶ ሚልኪያስ ጦና

አቶ ሚልኪያስ ጦና እና ወ/ሮ መሰለች ሶልኮ

የመኖሪያ ቤት

ዳ/ወይዴ

ጋልቻ ሰኬ

88

500

250,000.00

11/03/2019

5:30-6:30

19

አቶ አብነት አማረ

አቶ አብነት አማረ

የንግድ ቤት

ዳ/ወይዴ

ጋልቻ ሰኬ

ጋሳማ/885/2011

510

350,000.00

11/03/2019

6:30-7:30

20

አቶ አማኑኤል አይዴ

አቶ አማኑኤል አይዴ

የመኖሪያ ቤት

ድ/ፋንጎ

ቢጠና

0053

500

200,000.00

12/03/2019

3:30-4:30

21

ወ/ሮ ብርቱካን ክፍሌ

አቶ ተገኝ ታደሰ

የመኖሪያ ቤት

ድ/ፋንጎ

አንካ

ነባር

300

500,000.00

12/03/2019

5:30-6:30

22

አቶ ወንድማገኝ ብርሃኑ

አቶ ዘሪሁን ጌታ እና ወ/ሮ ታደለች ለአ

የንግድ ቤት

ድ/ፋንጎ

አንካ

አሮማ/203/2010

562.5

500,000.00

12/03/2019

4:30-5:30

23

አቶ እዮብ በለጠ

አቶ እዮብ በለጠ

የመኖሪያ ቤት

ጦና

ደልቦ

እስኬች

400

300,000.00

05/03/2019

5:30-6:30

24

አቶ ታዲዎስ ተፈሪ

ወ/ሮ አያኔ ዶሳ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ኮይሻ

በሌ

01095

250

250,000.00

17/03/2019

3:30-4:30

25

ሎንዶን እንጨት ስራ ማህበር

አቶ መና መጃ እና ወ/ሮ አየለች ቦሎሼ

የንግድ ቤት

ኪ/ኮይሻ

በሌ

001261

895

350,000.00

17/03/2019

4:30-5:30

26

ደግነት በሬ ድለባ ማህበር

አቶ ዳጮ ጮቴ

የንግድ ቤት

ኪ/ኮይሻ

ሃናዜ

769

100

200,000.00

14/03/2019

3:30-4:30

27

አቶ ጎንሳ ጎአ

አቶ ጎንሳ ጎአ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ኮይሻ

ሃናዜ

ሀማ/416/2016

500

400,000.00

14/03/2019

4:30-5:30

28

ወ/ሮ ሾንግተ ዛዛ

ወ/ሮ ሾንግተ ዛዛ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ኮይሻ

ሃናዜ

749

500

600,000.00

14/03/2019

5:30-6:30

29

አቶ አክሊሉ ባሳ

አቶ አክሊሉ ባሳ

የንግድ ቤት

ኪ/ኮይሻ

ሃናዜ

ሀጋም/1022

200

250,000.00

14/03/2019

6:30-7:30

30

አቶ በሀይሉ በራታ

አቶ በሀይሉ በራታ እና ወ/ሮ ገላነሽ ገርቡ

የንግድ ቤት

ኪ/ኮይሻ

በሌ

02061

200

250,000.00

17/03/2019

5:30-6:30

31

አቶ ጋሞአ ጋርቡ

አቶ ጋሞኦ ጋርቡ

የመኖሪያ ቤት

ኪ/ኮይሻ

በሌ

L-297

250

300,000.00

17/03/2019

6:30-7:30

32

ወ/ሮ ሚሚ አብርሃም

አቶ ማሞ ደሳለኝ

የንግድ ቤት

ዳሞታ ጋሌ

ጋቼኖ

ነባር

200

500,000.00

13/03/2019

3:30-4:30

33

እነ ደመቀ ፎላ

አቶ ተስፋዬ ፎላ እና ወ/ሮ ውድነሽ

የንግድ ቤት

ዳሞታ ጋሌ

ጋቼኖ

ጋኬማ20/0072

200

500,000.00

13/03/2019

4:30-5:30

34

እነ ወንድማገኝ ቃቻሞ

ወ/ሮ ወርቅነሽ አማዶ

የንግድ ቤት

ዳሞት ፑላሳ

ሻንቶ

ነባር

250

750,000.00

13/03/2019

5:30-6:30

35

እነ ፍጹም ፍሰሃ

አቶ ፍሰሃ ሸንኩና

የመኖሪያ ቤት

አ/አባያ

ፋረቾ

75/00/104

420

600,000.00

04/03/2019

7:30-8:30

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በጨረታ በሚሸጠው ቤት ፊት ለፊት ይደረጋል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለተቋሙ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም።
  • በተቋሙ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የተቋሙን የብድር ዳይሬክቶሬት ማነጋገር ይችላል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 180 2106 ሶዶ ዲስትሪክት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  • ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዛወር ተቋሙ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ድብዳቤ ይጽፋል።
  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እና ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር ተጨማሪ እሴት ታከስ እና ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም ውዝፍ ክፍያ ይከፍላል።

Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 13:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-26 13:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T10:09:18.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders