Materials
በአ/ቃ/ቃ/ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ገላን ቁ.1 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ሲሆን በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራቾች በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። ተጫራቹ በማንኛውም መንግስት መ/ቤትም ሆነ በግል ድርጅት በጨረታ ምክንያትም ይሁን በሌሎችም ያልታገዱና ያልተከሰሰ መሆን አለበት።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት እና ቅዳሜን ጨምሮ አስተባባሪ ቢሮ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በ11ኛ ቀን ልክ 4፡00 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ልክ 4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ለመከፈት አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ለአንድ እቃ አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል። ለአንድ እቃ 2 አይነት ናሙና ያቀረበ ተጫራች እንዲሁም በሚቀርበው ናሙና ላይ የተለየ ምልክት ካስቀመጠ / የሌላውን ተጫራች እድል የሚያሳጣ ስለሆነ ውድቅ ይሆናል። በተጨማሪም ት/ቤቱ በሚያቀርበው እና በመረጠው ናሙና መሰረት ግዥው ይፈፀማል። በተጨማሪም ውስብስብ አይደሉም ልዩ ግምገማ አያስፈልጋቸውም ብሎ መስሪያ ቤቱ ያመነባቸውን እቃ በዋጋ በማወዳደር ግዥ ይፈጸማል።
- ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO 2%
|
የሂሳብ ኮድ |
ሎት
|
የሲፒኦ መጠን
|
ምርመራ |
|
6211 |
1 |
28000.00
|
|
|
6212 |
2 |
16,000.00
|
|
|
6213 |
3 |
2000.00
|
|
|
6214 |
4 |
1000.00
|
|
|
6215 |
5 |
20000.00
|
|
|
6218 |
6 |
32144.36
|
|
|
6219 |
7 |
2000.00
|
|
|
6243 |
8 |
1,000.00
|
|
|
6244 |
9 |
10,000.00
|
|
|
6313 |
10 |
34,000.00
|
|
ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቹ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተለይቶ ያልቀረበ ሰነድ ከውድድሩ ሙሉ በሙሉ ወድቅ ይደረጋል።
9. ተጫራቾች በተጫራቾች የሚሞላውን ማንኛውም መረጃ በጥንቃቄ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሆኖም ሳይሞሉ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋሉ።
10. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉት ዕቃ መጠን የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
11. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ይህን ጨረታ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነት ካላቸው ግለሰቦች ጋር የሚመሳጠር ወይም ለመመሳጠር የሚሞክር የጨረታ ሰነዱን ለማሻሻል፣ ለመቀየር እንዲሁም የሌላኛውን ተጫራች ዋጋ መሰረት በማድረግ መሙላት እና ዋና የጨረታ ስነድና ኮፒ በየትኛውም አግባብ የማይመሳሰል ከሆነ - ስርዝ ድልዝ እንዲሁም በፍሉድ የተነካካ ከሆነ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑና የጨረታ ማስከበሪያው CPO እንደሚመለስላቸው ማወቅ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም አንድ ተጫራች ሊወዳደር የሚችለው በአንድ ድርጅት ብቻ ሲሆን በተለያየድርጅት ተወዳድሮ ከተገኘ ሙሉ በሙሉ ከውድድሩ ይገለላል። አማራጭ ጨረታ መጠቀም የተከለከለ ነው።
12. የጨረታው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሲሆን የሚሞላው በተቀመጠለት መለኪያ ብቻ ከመለኪያው ውጭ የተሞላ ዋጋ ውድቅ ይደረጋል።
13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተደራጅተው ለሚመጡ ተጫራቾች ከአደራጃቸው ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ በተደራጁበት ዘርፍ ጠቅሶ ማምረት በሚችሉት ምርት ወይም በሃገር ውስጥ በሚመረት ምርት ለማከፋፈል ብቻ መወዳደር ይችላሉ። ሆኖም የሀገር ውስጥ ወይም በራሳቸው ያልተመረተን ምርት ይዘው መወዳደር ከፈለጉ የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ብቻ ሊወዳደሩ ይችላሉ።
15 ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተጠቀሱትን ያላሟላ ከሆነ በቀጥታ ከውድድሩ በቅድመ ምልመላ ውድቅ ይደረጋል።
16. ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድም ሆነ ናሙና ተቀባይነት የለውም።
17. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ባንድም በሌላም ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።
18. የጨረታ ውጤትን በተመለከተ በማስታወቂያ ይገለጻል። ቅሬታ ማቅረብ የሚቻልው በቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ብቻ ነው።
19. የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ላይ በማስቀመጥ በሞሎት ሰነድ ላይ ፊርማ ያልተቀመጠ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ ደ/ ት/ቤት አድራሻ፦ ገላን ኮነዶሚኒዬም ታክሲ ተራ ወደ ውስጥ በግምት 2ዐዐ ሜ ገባ ብሎ በአ/ቃ/ቃ/ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ገላን ቁ.1 የመጀመሪያና
መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ልክ 4፡00
- Bid opening: 2026-10-28 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ልክ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gelan No. 1 Elementary School
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:01:27.000Z