Accounting and Auditing, Accounting System Design
እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን ) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች :-
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ከፌደራል ኅሥራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና አስፈላጊ ሰነድ ያሟላ።
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /tin number/ ያለው።
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል
የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ
እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን) ጽ/ቤት ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር - 0918462003 ወይም 0953420175
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን -
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ።
ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ/ ም ከጠዋቱ በ4፡00 ይከፈታል።
አድራሻ:- ቦሌ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ
ስልክ:- 0918462003
እርግብ ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን)
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
- Bid opening: 2026-10-27 10:00
- Bid opening (note): ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ በ4፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: እርግብ ቦሌ ሸማ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር /ዩኒየን/
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:14:56.000Z