Materials

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊቁ2 አንድኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፦ 001/2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊቁ2 አንድኛ  ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶቸን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን 2%

1

አላቂ የፅህፈት መገልገያ እቃዎች

2,000,00

2

አላቂ የት/ት መሳሪያዎች

2,000,00

3

የጽዳት ዕቃዎች

2,000,00

4

የደንብ ልብስ

2,500.00

5

የተለያዩ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች

10,000.00

6

የተለያዩ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች

2,000.00

7

የተለያዩ የህትመት ሥራዎች

1000.00

8

ለፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ

2000.00

9

የመስተንግዶ ውሃ/ቆሎ ግዥ

1000.00

10

የመጀመሪያ እርዳታ የህክምና መስጫ እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃዎች

2,500.00

11

የተለያዩ የጥገና ስራዎች

3,000.00

 በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር www.ppa.gov  ውስጥ የተመዘገቡ

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የቴክኒክ ፕሮፖዛል አንድ ኦርጅናል ኮፒ እና የፋይናንሻል ዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር አንድ ኦርጅናል ኮፒ የድርጅቱ ስም አድራሻ እና ማህተም እንዲሁም የሚጫረቱበትን የጨረታ አይነት ሎት በመፃፍ እና በየሎቱ በመለየት በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ድረስ ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ የመጫረቻ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በት/ቤቱ ላይብረሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ላይ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ቀን እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል።

4. የመጫረቻ ሰነድ (SBD) በነጋዴ መሞላት ያለበት ቦታ በጥንቃቄ ታይቶ በትክክል መሞላት ይኖርበታል፣ የመጫረቻ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት የጨረታ ሰነድ ሳይገነጣጠል ተመላሽ መሆን አለበት ያልተሟላ የጨረታ ሰነድ ከሆነ ከውድድር ውጪ እንደሚሆን እናሳውቃለን።

5. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሠኞ - አርብ አጠቃላይ የሎት መግዣ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

6. ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኃላ የውል ማስከበሪያ በአሸነፉበት ሎት ከጠቅላላ ዋጋው 10% ዋጋው በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል።

7. ተጫራቾች በጨረታው ሰነዱ የተገለፀው የመጫረቻ ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ጊዜ ካለፈ በኃላ ወይም የጨረታው ሰነዱ በተገለፀው የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ራሱን ከጨረታው ካገለለ እና የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኃላ በተገለፀላቸው ቀን ቀርበው ውል በመዋዋል የውል ማስከበሪያ ካልያስያዙ ያሲያዙት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ለመንግሥት ገቢ ይሆናል።

8. ተጫራቾች ሎት 1 ፣ ሎት 2 ፣ ሎት 3 ፣ ሎት 4 ፣ ሎት 7 እና ሎት 9 ላይ ተጫራቹ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለበት በተጨማሪም ሎት 5 (የተለያዩ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች) ተጫራች የሚወዳደርበትን እቃ በከለር የተደገፈ ፎቶ እንደ ሳንፕል ማቅረብ ይኖርበታል።

9. ተጫራች በጨረታ ከቀረበው አጭር መግለጫ (specification) ውጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም።

10. በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ የራሳቸው እሴት የሌላቸው እና አምራች ያልሆኑ እንደማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C.PO) 0.5% ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ ሲፒዮ በጥቅል ማሰራት አይፈቀድም።

11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ በራሱ የትራንስፖርት ወጪ በመንግሥት የሥራ ሰዓት የት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማቅረብ እና የማስረከብ ግዴታ አለበት ከሥራ ሰዓት ውጪ የሚያመጣ ነጋዴ ተቀባይነት አይኖረውም።

12. ለጨረታ ከቀረቡ እቃዎች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ እስከ 20% /ሀያ ፐርሰንት/ ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስ.ቁጥር 011-273-1014

አድራሻ፡- አስኮ ሊዝ መንደር ከሚረር አካዳሚ ት/ቤት ጎን አቢሲኒያ ባንክ ፊት ይገኛል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት መምሪያ የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2 1ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-28 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:21:16.000Z
← Back to all tenders