House Furniture
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በአኖር ኤነር መገር ወረዳ የጥቅል ግዥ/ የፅፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ መጋረጃ አና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች/ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠየቀውን መስፈርት ማሟላት አለባችሁ።
መስፈርት
1. በዘርፉ ፈቃድ ያለው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን
2. የዘመኑ ግብር/ታክስ የከፈለና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁፕር/ TIN Number/ ያለው ቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና
4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦንላይን(Online) ሲስተም የተመዘገበ መሆን አለበት
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ስራ ሂደት ለአንዱ ሎት 300/ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ለ 15 የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል እና ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን የሚቀየር መሆኑን እናሳስባለን።
መስሪያ ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 09-42-70-47-78/09-16-18–91-09
የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Enor Ener Mager Woreda FEDB
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር ለአንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:45:15.000Z