Veterinary Equipment and Supplies

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

3. የዘመኑን ግብር የከፈለ ለች እና ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀርባል።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል የምትችል።

5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆን እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።

6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

7. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ።

8. የታደሰ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው። በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

13. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

14. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

15. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። አለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር፡- 0910997747/0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላች።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-03 15:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T07:17:35.000Z
← Back to all tenders